seattle amhara association

Become A Volunteer

VOLUNTEER

የበጎ ፈቃደኝነት ጥቅሞች

  • እርዳታ ለሚፈልጉ ወገኖች በቶሎ መድረስ
  • ኮሚኒቲውን ማጠናከር
  • ሌላውን በመርዳትህ እርካታ ማግኘት
  • ስለ ኮሚኒቲህም የበለጠ ለመረዳት በር ከፋች ነው
  • ብዙ አዲድስ ሰዎችንም ለማወቅም ሆነ “Networking” ለመፍጠር በጣም ይረዳል 

የበጎ ፈቃደኛነት  (volunteer) ምሳሌዎች፡

  • Raise money for community
  • twitter campaigns
  • demonstration organizer
  • flayer design
  • webpage admin
  • writer
  • information officer

እናም የመሳሰሉት !!